Trending

Anthropogenic Connections

Eugenio Tibaldi
Share on facebook
Share on twitter
Share on linkedin
Share on telegram

አንትሮፖሎጄኒክ ኮኔክሽን (Anthropologic Connection) የተባለው የመጀመርያውን ድልድይ የሰራው የጣሊያን ተወላጅ በሆነው የዘመናዊ የስነ ጥበብ ባለሞያ፣ በዩጂኒዮ ቲባልዲ (Eugenio Tibaldi) ነው። የድልድዩ አሰራር ሃሳብ የፈነጨው ዩጂኒዮ በአዲስ አበባን በአካል የተለያዩ ቦታዎን ተዘዋውሮ ባካበታጨው በአካል ተዘዋውሮ በ በእውቀት እና በአካላዊ ጉዞ የተመሰረተ እውቀት ነው። ኤግዝቢሽኑ በአለም አቀፍ ወረርሽኝ አመት ውስጥ ሊካሄድ ያልቻለ እና በከፊል ሳይታይ የሚቆይ ይሆናል።

ይህን አንትሮፖሎጄኒክ ኮኔክሽን የተባለውን ድልድይ ለመስራት እንዲረዱት የስነጠቡ ባለሞያ የተለያዩ ስእሎችን ልክ እንደ ሀርበርየም (Herbarium) ማለትም እንደ ጉዞ ማስታወሻ እና በስእል የተደገፉ የተለያዩ እጽዋት ሰተዶችን ያዘጋጀው ሆን ብሎ በዞማ ቤተመዘክር ግቢ ለተመረጠው ቦታ እንዲሆን ያዘጋጀው ነው።
በአዲስ አበባ የሚገኘው የጣሊያን ባህል ተቋም እና በዞማ ቤተ መዘክር ጋባዥነት፣ ቲባልዲ ለመጀመሪያ ጊዜ እ.ኤ.አ በመስከረም ወር 2019 የኢትዮጵያ ዋና ከተማ መጥቶ በዞማ ቤተመዘክር በተቀናበረውን የአለማቀፍ ግንኙነትን የሚያጠናክር የድልድይ ግንባታ ፕሮግራም ላይ ሊሳተፍ መጣ። የዚህም ድልድይ ዋና አላማው የተለያዩ የስነ ጥባብ ወይም የስነ ግንባታ ባለሞያዎች ጥበባዊ እና ቋሚ የሆኑ ድልድዮችን እንተምሳሌት እንዲሰሩት ነው። ቲብልዲ በከተማ ማህበራዊ ተለዋዋጭነት ላይ ያለው ፍላጎት ከተማዋን ያገኘበት ሂደት ብዙም ሳይቆይ በአዲስ አበባ ውስጥ በተፈጥሮ እና ተገነባው አካባቢ መካከል ያለውን ግንኙነት ለመለየት አስችሎታል። ይህም የሰራው ጽንሰ ሃሳብ ነው።

በአንትሮፖሎጄኒክ ኸርባሪየም ውስጥ ያሉ ሰራዎች በከተማ ውስጥ በዕፅዋትና በስነ-ህንፃ መካከል ባለው የማቋርጥ ግን ግጭታዊ መስተጋብሮች ላይ ተመስረተው የተሰሩ ናቸው።

ስራዎቹም ማስታረቅ የማይቻል እና በሁለቱም መካከል ሊወገድ የማይችል ንጽጽርን ይተርካሉ፤ አንትሮፖሎጄኒክ ድልድይም ከወዳደቀ በረት፣ ፕላስቲክ እና ጎማዎች የተሰሩ የዕፅዋት አካላት ጋር ያለው ግንኙነትም እንዲሁ።

የአዲስ አበባ አንዳንድ ጊዜ ግራ የሚያጋባ የከተማ አካባቢም በፕሮጀክቱ ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ ያለው ነበር፤ ይህም የቲባልዲን የካርታዎች አጠቃቀም እና የድልድይ ዲዛይን ላይ ተንፀባርቋል። አንትሮፖጄኒክ ድልድይ የቬኒስን ትዝታዎች ያስተላለፈ እና ህዝቡም ከፍ ወዳለ ዕይታ የሚወስድ ነው። ጎብኚዎች ከአንትሮፖሎጄኒክ ድልድይ ላይ ሆነው የዞማ ቤተ መዘክርን መልካ ምድር ለማየት ልዩ ዕድል ይፈጥራል። በተመልካቾች ዘንድ ተፈጥሮ እና ከተማ እንደገና ይገናኛሉ።

የቲባልዲም ስራ ላይ የአዲስ አበባ የስነ-ህዝብ ስብጥር የሚንፀባረቅበት ሲሆን የመንሸራተቻው ጥቅም እንደ አንድ የአንትሮፖጄኒክ ድልድይ አላማ ህፃናቶችን እንዲስብ እና አዋቂዎችም በጨዋታው ላይ እንዲሳተፉ የታሰቦ የተሰራ ነው። በዚህ መንገድ ድልድዩ ለከተማው ወጣት ማህበረሰብና ላለው አቅም በማህበራዊ ለውጥ ላይ ያለውን አስተዋፃኦ እንደ ምሳሌነት ሊጠቀስ ችሏል።

የዞማ ቤተ መዘክር ድልድይ ሬዝደንሲ ፕሮግራም

ዞማ ቤተ መዘክር በአትክልት ስፍራ ውስጥ የመስኖ ሰርጦችን የሚያቋርጡ ከአርባ በላይ ትናንሽ ጊዜያዊ ድልድዮች አሉት። የድልድዩ ሬዝደንሲ ፕሮግራም በአለም ዙሪያ ካሉ አርቲስቶች ጋር ትብብር በመፍጠር እነዚህን ጊዜያዊ እና አገልግሎት እየሰጡ ያሉትን ቅርጾች ቋሚ በሆኑ ጥበባዊ ድልድዮች እንዲቀይሩ ያለመ ሲሆን ይህም ከተለያዩ ሃገራቶች ጋር የተፈጠረውን የባህል ተስስር ማመላከቻ ይሆናል።

አንትሮፖሎጄኒክ ድልድይ በዚህ ፕሮግራም ስር የተካተተ የመጀመሪያ ድልድይ ነው። ይህ ድልድይ የተገነባው በአዲስ አበባ የጣሊያን የባህል ኢንስቲትዩት ከኤልሚ ኦሊንዶ የኮንስትራክሽን ኩባንያ ጋር በመተባበር ባደረገው ድጋፍ ነው። የዚህ ጥበባዊ
ፕሮጀክት ውጤት የሆነው አንትሮፖጄኒክ ግንኙነቶች በአድሪያና ሪስፖሊ “ኣንደር ዘ ስፔል ኦፍ አፍሪካ’’ በተባለው ፕሮግራም ስር ሲሆኑ በጣሊያን ውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ስፖንሰር ተደርጓል።

Anthropogenic Connections is the outcome of an intellectual and physical journey through Addis Ababa of the Italian contemporary artist Eugenio Tibaldi. An exhibition that could not take place in the year of a global pandemic, and will partly remain not shown.

The project includes a collection of drawings – Anthropogenic Herbarium – that, like a travel journal, document the artist’s steps towards the realization of a site-specific work at Zoma Museum: Anthropogenic Bridge.

Invited by the Italian Cultural Institute in Addis Ababa and Zoma Museum, Tibaldi first visited Ethiopia’s capital in September 2019, where he was invited to participate in the Zoma’s Bridge Residency Program, to design a bridge – a permanent, walkable installation, symbol of connection and junction.

Tibaldi’s interest in urban social dynamics, and his process of discovery of the city, soon brought him to identify the relationship between the natural and the built environment in Addis Ababa, as the conceptual heart of the work.

The works in Anthropogenic Herbarium are inspired by the constant but conflictual interaction, in the city, between the botanical and the architectural. They tell a story of impossible reconciliation and inescapable contrast between the two.
So does the Anthropogenic Bridge, with its botanical elements of corrugated metal, plastic and tires.

Addis Ababa’s at times disorienting urban environment was also a powerful element of influence on the project, which finds expression in Tibaldi’s use of maps and bridge design: Anthropogenic Bridge is reminiscent of a venetian overpass, with steps that take the public to an elevated viewpoint. From the Anthropogenic Bridge, visitors access a privileged perspective of Zoma Museum’s garden, and a glimpse of the surrounding urban landscape. Natural and urban meet again in the eyes of the viewer.

Tibaldi’s work also contains an important reflection on Addis Ababa’s demographic composition: the use of a slide as one of the extremities of Anthropogenic Bridge is intended to attract children, and to challenge adults to engage in an act of play. In this way, the bridge makes a reference to the city’s young population, and their potential as agents of social change.

ZOMA MUSEUM’S BRIDGE RESIDENCY PROGRAM

Zoma Museum has more than forty small, temporary bridges, crossing over irrigation channels, throughout its garden. The Bridge Residency Program is aimed at establishing collaborations with artists from around the world to replace these temporary, functional structures with permanent artistic bridges, symbols of creative relations between cultures of different nations.

Anthropogenic Bridge is the first bridge realized under this program. It has been built thanks to the support of the Italian Cultural Institute in Addis Ababa, in collaboration with construction company Elmi Olindo & co. The resulting artistic project, Anthropogenic Connections, has been curated by Adriana Rispoli, as part of the program Under the Spell of Africa, sponsored by the Italian Ministry of Foreign Affairs.

Cover Feature

Interesing article?

Check out the full journal for other interesting contents and more.

Thank you for reading Ketema, the African building platform.

Subscribe below to receive an email when a new issue is released.

Your email address will not be shared with anyone else, and it’s easy to opt out if you change your mind.

© April, 2021 Ketema Journal

Thank you for reading Ketema, the urban building platform.

Subscribe below to receive an email when a new bimonthly issue is published.

Your email address will not be shared with anyone else, and it’s easy to opt out if you change your mind.